ፎቶዎችን ማሰናጃ

ጂተምብ ወይም ፒካሳን በመጠቀም ፎቶዎችን ያደራጁ ወይም ያካፍሉ። የፎቶ አልበሞችን ወደ ሲዲ ወደ ድህረ ገጽ ወይም በኢንተርኔት ግልጋሎት ሰጪ እንደ ፍሊከር ወይም ፒካሳዌብ በመላክ ከቤተሰብ እና ከጓደኞች ጋር ይካፈሉ።